Skip to main content
x

ዜና

በአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር
በአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር
የአማራና የቅማንት ማኅበረሰብ ተቀላቅሎ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎች ለመለየት በጭልጋ ወረዳ የምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ እሑድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር፡፡
ካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ
ካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ
የኩባንያው ባለቤት ‹‹ተስፋ ቆርጫለሁ ተሸንፌያለሁ›› አሉ ለሰባት ዓመታት ያህል በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከመቶ ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት የእርሻ ቦታ በመያዝ የሜካናይዝድ ግብርናን ለማካሄድ ሲሞክር የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱንና ኢንቨስትመንቱን ማቋረጡን ለሪፖርተር ይፋ አደረገ፡፡
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ የፌዴራል የፀጥታ ኃይሎች ተሰማርተዋል
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ የፌዴራል የፀጥታ ኃይሎች ተሰማርተዋል
ለበርካቶች ሕይወት መጥፋትና በአሥር ሺዎች ለሚቆጠሩ ከቀዬአቸው መፈናቀል ምክንያት የሆነው በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት፣ የፌዴራል መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ተሰማርተዋል፡፡
የሊዝ አዋጁን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ማሻሻያ አቀረበ
የሊዝ አዋጁን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ማሻሻያ አቀረበ
የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ (ሊዝ አዋጅ) ቁጥር 721/2004 በድጋሚ ለማሻሻል የተዘጋጀው ረቂቅ፣ በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ አቀረበ፡፡
ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ቀነሰ
ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ቀነሰ
ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ማሽቆልቆሉን፣ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡
በሁሉም ክፍላተ ከተሞች የገበያ ማዕከላት  ለመገንባት ፕሮጀክት ተቀረፀ
በሁሉም ክፍላተ ከተሞች የገበያ ማዕከላት ለመገንባት ፕሮጀክት ተቀረፀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ዘመናዊ የንግድ ማዕከላት ግንባታ ለማካሄድ ፕሮጀክት ቀረፀ፡፡
በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል
በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል
ሁለቱ ክልሎች በሟቾች ብዛት የማይጣጣም መግለጫ ሰጥተዋል ከ20 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ዓለም

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ኢራንና ሰሜን ኮሪያን ዒላማ የሚያደርገው የትራምፕ ረቂቅ ንግግር
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ኢራንና ሰሜን ኮሪያን ዒላማ የሚያደርገው የትራምፕ ረቂቅ ንግግር
አሜሪካ ቀድሞውንም ቢሆን ኢራንንና ሰሜን ኮሪያን የዓለም ሥጋት ብላ ፈርጃቸዋለች፡፡ በመሆኑም በአገሮቹ ላይ ማዕቀብ ከማስጣል አልፋ ወታደራዊ ዕርምጃ እንዲወሰድባቸው ስትዝትና ስታስፈራራ ሁሌም ትሰማለች፡፡
አውዳሚው ኃይድሮጂን ቦምብ በኮሪያ ልሳነ ምድር
አውዳሚው ኃይድሮጂን ቦምብ በኮሪያ ልሳነ ምድር
ሰሜን ኮሪያ አጀንዳነቷ አሁንም እንደ ቀጠለ ነው፡፡ አገሮች ውዝግብ ሲገቡ፣ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጋር ሲቃረኑ በድርድርም ሆነ በማዕቀብ ነገሮች የሚረግቡበት፣ ችግሮቹ እንዳለ ቢቀጥሉም የሚለሰልሱበትና የዕለት ተዕለት አጀንዳ የሚሆኑበት መጠን ይቀንሳል፡፡
ዓለም በመስቀለኛ መንገድ ላይ
ዓለም በመስቀለኛ መንገድ ላይ
በጥሩነህ ዜና (አምባሳደር) በዓለም ላይ እ.ኤ.አ በ1940 ከነበረው 2.3 ቢሊዮን ሕዝብ ውስጥ 60 ሚሊዮን ያህል የተገደለበትና የሰው ልጅ በሺሕ የሚቆጠሩ ዓመታት ፈጅቶ ከገነባው ሥልጣኔ ገሚሱን ያህል በአምስት ዓመታት ውሰጥ ያወደመውን ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት በአሸናፊነት የተወጡ ኃያላን አገሮች፣ ተመሳሳይ እልቂት ለወደፊት እንዳይከሰት ለማድረግና የበላይነታቸውን አረጋግጠው ለማቆየት የገነቡት ዓለም አቀፍ ሥርዓት ባለፉት ሰባት አሥርተ ዓመታት አንፃራዊ ሰላም፣ መጠነ ሰፊና ጥልቀት ያላቸው የፖለቲካ የሶሻልና የኢኮኖሚ ዕድገቶች በምድራችን እንዲከሰቱ አስችሏል፡፡
የኮሪያ ልሳነ ምድር ውጥረት አስፈሪ ሆኗል
የኮሪያ ልሳነ ምድር ውጥረት አስፈሪ ሆኗል
ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን የተቃረበ የመጨረሻውን የሚሳይል መኩራ ካደረገች ስምንት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡
የኮሪያን ልሳነ ምድር መልሶ ሥጋት ላይ የጣለው የአሜሪካና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምድ
የኮሪያን ልሳነ ምድር መልሶ ሥጋት ላይ የጣለው የአሜሪካና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምድ
በኮሪያ ልሳነ ምድር ትልቅ ወታደራዊ የጦር ሠፈር ላላት አሜሪካ ወዳጅ የሆነችው ደቡብ ኮሪያ ከጎረቤት ሰሜን ኮሪያ ጋር የጦርነት ሥጋት ቢኖርባትም፣ አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማንኛውንም ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ከመፈጸሟ በፊት አንድታሳውቃት፣ ብሎም ያለ ደቡብ ኮሪያ በጎ ፈቃደኝት አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ጥቃት መሰንዘር እንደማትችል ባለፈው ሳምንትም አሳውቃለች፡፡
የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን እሰጥ አገባ
የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን እሰጥ አገባ
በአሜሪካና በሰሜን ኮሪያ መካከል ያለው ውዝግብ በጉልህ ጫፍ የነካው ባለፈው

ምን እየሰሩ ነው?

‹‹አምስት ሺሕ መምህራን የሙያ ብቃት ምዘና ቢወስዱም ውጤቱ ግን ብዙም የምንኩራራበት አይደለም››
‹‹አምስት ሺሕ መምህራን የሙያ ብቃት ምዘና ቢወስዱም ውጤቱ ግን ብዙም የምንኩራራበት አይደለም››
አቶ መሐመድ አህመዲን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ የዚህን ዓመት የትምህርት ልማት ሥራን አስመልክቶ ከመስከረም 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የትምህርት ንቅናቄ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ነው፡፡
የማይዳሰሱ ቅርሶችን ለአፍሪካ ቀንድ አገሮች ሰላም ለማዋል
የማይዳሰሱ ቅርሶችን ለአፍሪካ ቀንድ አገሮች ሰላም ለማዋል
ኩሱም ጎፔል (ዶ/ር) የተባበሩት መንግሥታት ቴክኒካል ኤክስፐርት ናቸው፡፡ ምሥራቅና ምዕራብ አፍሪካን ጨምሮ በህንድ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በቬትናምና በሰሜን አውሮፓ ይሠራሉ፡፡
‹‹አሁን የምንፈልገው የሰዎችን አመለካከት የሚቀይር ሐሳብ ማውረድ ነው››
‹‹አሁን የምንፈልገው የሰዎችን አመለካከት የሚቀይር ሐሳብ ማውረድ ነው››
ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በወጣትነታቸው የተቀላቀሉት ለሕክምና ትምህርት ነው፡፡
በምግብ ኦሊምፒክ መድረክ በባህላዊ ምግቦች ተጠቃሚ ለመሆን ያለመው ማኅበር
በምግብ ኦሊምፒክ መድረክ በባህላዊ ምግቦች ተጠቃሚ ለመሆን ያለመው ማኅበር
የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦችን ለዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ ማስተዋወቅ ለቱሪዝም ዕድገትም ሆነ ለሆቴሉ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው
‹‹ለፖሊስ ፈታኙ ጊዜ አሁን ነው››
‹‹ለፖሊስ ፈታኙ ጊዜ አሁን ነው››
ረዳት ኮሚሽነር አበበ ለገሰ፣ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ኮሚሽነር አበበ ለገሰ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡
‹‹ታካሚዎች በኢትዮጵያ ሐኪሞች ላይ እምነት ሊኖራቸው ይገባል››
‹‹ታካሚዎች በኢትዮጵያ ሐኪሞች ላይ እምነት ሊኖራቸው ይገባል››
ዶ/ር ብሩክ ላምቢሶ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአጥንት ሕክምና ትምህርት ክፍል ኃላፊና ተባባሪ ፕሮፌሰር